Bank of Abyssinia is looking for qualified applicants for the following open position

Job  Overview

  • Place of Work:አዲስ አበባ

Job Title

ሾፌር I (Driver I )

Job Requirement

Education:12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች

ህዝብ 1 ወይም 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

ቢያንስ 2 ዓመት በሾፌርነት ያገለገለ/ች

Experience: የባንክ የሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል

 

How to apply

አመልካቾች ማመልከቻችሁን  ከተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ማስረጃዎች  ጋር በማያያዝ በአቢስኒያ  ባንክ ዌብሳይት www.bankofabysinnia.com ማመልከት እንደሚቻል እያሳወቅን ፣ፖስታ ቤት የሚላክ ወይም በአካል የሚመጣ አመልካቾች የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Deadline:July 16,2021

_________________________________________

Addis Jobs is the most popular website for…