Harena PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
Job Title
ምክትል ሥራ አስኪያጅ /Deputy General Manager/
Job Requirement
Education:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በማኔጅመንት ወይም በሚመሳሰል ዘርፍ ለዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ
Experience:5 ዓመትና ከዚህ በላይ
Required No.1
Place of Work:አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት እንዲሁም ከጊዜ ወደ ጊዜ ዝዋይ እና ዱኩም በሙገኙት መ/ቤቶቻችን
How to apply
መሰፈርቱን የምትሟሉ አመልካቾች ስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከሲቭ ጋር በማያያዝ በኢሜል አድራሻችን መላክ እንደምትችሉ እናስታውቃለን፡፡
E-mail: harenaret@gmail.com
ከቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት በየሺ ህንፃ 50 ሜትር ገባ ብሎ
Tel.+251115505000/01.02/03
Deadline:March 04…
Get involved!
Comments