Roha Pack Plc. is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ /Head of Human Resource Development & Management Department/
Job Overview
- Salary: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Requirement
Education፡BA/MA
Experience፡BA 10 ዓመት MA 8 ዓመት በህዝብ አስተዳደር ወይም በስራ /አመራር የሰራ/ች
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ የሰው ኃይል አስተዳደርና ጠ/አገልግሎት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ሮሃ ፓክ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
ሃና ማርያም ን/ስ/ላ/ክ/ከ ኢንዱስትሪ መንደር
የሰው ኃይልና አስተዳደር ጠ/አገልግሎት
Tel.0114195142
አዲስ አበባ
Deadline:November…
Click Here to Read Full Job Post on AddisJobs
Head of Human Resource Development & Management Department