Safetra PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary:በስምምነት

Job Title

ካሸር/Cashier/

Job Requirement

Education፡በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ/ዲፕሎማ ተመርቃ

Experience፡በንግድ ሥራ ድርጅቶች  በሙያው ለዲግሪ 1ዓመትና ከዚያ በላይ ለዲፕሎማ 2ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት/ያለው

Required No.2

How to apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ስታድያም አካባቢ በሚገኘው ወጋገን ባንክ ታወር 2ኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 12 እና 13 በመቅረብ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋና እና ፎቶኮፒ ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡

ለበለጠ መረጃ

Tel.0115-52-07-21/0115-53-33-74

Deadline: July…