MAME STEEL MILL PLC  is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በስምምነት(ማራኪ)
  • Terms of Employment:በቋሚነት
  • Place of Work፡ቃሊቲ ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Job Title

የንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ/Business Department Manager/

Job Requirement

Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማርኬቲንግ /በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንትና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት

Experience:በማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ 8 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

Required No.1

How to apply

የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር…