Glorious PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Title
ረዳት መጋዝን ኃላፊ/Assistant Warehouse Manager/
Job Requirement
Education፡በሰፕላይስ ቼይን እና ሎጂስትክሲ ማኔጅመንት ፣በግዢና ንብረት አስተዳደር በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ (10+3) የተመረቀ/ች
Experience: ለዲግሪ 0ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
CGPA መመረቂያ ነጥብ፡ከ2.6 በላይ
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ሶማሌ ተራ ወደ ተክለሃይማኖት በሚወስደው መንገድ ግሎባል ኢንሹራንስ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ግሎሪየስ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን…
Get involved!
Comments