Alpha Trading Partners PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በስምምነት
- Place Of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
የሂሳብ ሰራተኛ/Accountant/
Job Requirement
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በቢ.ኤ ዲግሪ በሂሳብ አያያዝ የተመረቀ/ች
Experience፡ቢያንስ ሶስት ዓመት እና ከዚየ በላይ ሆኖ በአካውንታንት የሥራ ልምድ ያላት
Special Requirement፡ኮምፒውተር የመጠቀምና የተለያዩ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ተጠቅሞ መሥራት
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ቦሌ መንገድ ደንበል ሕንጻ ፊትለፊት በሚገኘው በደስታ ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ማመልከቻና ኮፒ…
Get involved!
Comments