M.Y Alpha General Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary:በስምምነት
  • Place of Work፡አዲስ አበባ

Job Title

Accountant(የሂሳብ ሰራተኛ )

Job Requirement

Education:ከታወቀ ዩኒቨሪስቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት

Experience:በሙያው ለዲፕሎማ 5 ዓመት /ለዲግሪ 3 ዓመት የሰራ/የሰራች

  • ካሽ ሬጂስተር ማሽን ላይ የሰራ/የሰራች መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ያለው
  • Peachtree Accounting Software የሚችል/የምትችል

How to apply

የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኀላ ያለውን መሆኑን እያሳወቅን አመልካቾ የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ካዛንቺስ  ንግስት ታወር…