Aynalem Gashaw Building Contractor is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: Negotiable
- Position: Permanent
- Place of Work፡ አዲስ አበባ
Job Title
Secretary (የቢሮ ፀሃፊ)
Job Requirement
Education: በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ / ዲግሪ በዲፕሎማ የተመረቀች
Experience፡ ለዲግሪ አንድ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በተመሳሳይ ድርጅቶች ውስጥ የሰራ/ች ብትሆን ይመረጣል::
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የት/ት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምድ በማማያዝ 22 ማዞሪያ አካባቢ ዘሪሁን ሕንፃ ወደ…
Get involved!
Comments