Media and Communication PLC is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Overview

  • Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • Place of Work ፡አዲስ አበባ

Job Title

IFRS ሲኒየር አካውንታንት /IFRS Senior Accountant/

Job Requirement 

Education፡በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና 5ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለው

Experience:ፒችትሪ ሶፍትዌር በአግባቡ የሚያውቅ ፣በIFRS ስልጠና የወሰደና ሰርተፌኬት ያለው፡፡ራሱን ችሎ ድርጅት ሂሳብ በመዝጋት የሥራ ልምድ ያለው

Required No.1

How to apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምዳችሁን በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን…