Hakammaz Cosmetics and Plastics Factory PLC  is looking for qualified applicants for the following open position:

Job Overview

  • Terms of Employment:በቋሚነት
  • Salary:በስምምነት

Job Title:

የሽያጭ አስተባባሪ/Sales Coordinator/

Job Requirement

Education፡በሽያጭ ወይም በማርኬቲንግና በተመሳሳይ የቢዝነስ ትምህርት የተመረቀ/ች ቢሆን ይመረጣል

Experienceዲፕሎማ ፡-04 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

ዲግሪ ፡-02 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

 በማኑፋክቸሪንግ ድርጅት ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

Required No.01

Gender:አይለይም

How to Apply

መታወቂያ ፣ሲቪ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Address

ንፋስ ስልክ /ላፍቶ ክ/ከ ልዩ ቦታው ሀና ማርያም…