Haset Wholesale Business S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work፡አዲስ አበባ እንደአሰፈላጊነቱ መስክ ስራ ከአ/አበባ ውጭ ሊወጣ ይችላል
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Title
የሽያጭ ሱፐርቫይዘር ኦፊስር /Sales Supervisor Officer/
Job Requirement
Education & Experience፡ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች ሆኖ በሽያጭ ሱፐርቫይዘር ኦፊስር ሙያ ቢያንስ 4ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.01
How to apply
አመልካቾች ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረደ 7 ማረሚያ ቤት ከፍ ብሎ ከሚገኘው ሸገር ህንፃ ቢሮአችን 3ኛ ፎቅ ቁጥር 332 የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ማይመለስ…
Get involved!
Comments