Beam International PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በስምምነት
- Place of Work:ዋናው መ/ቤት(ፒያሳ አካባቢ)
Job Title
ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant/
Job Requirement
Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ የተመረቀ/ች
Experience: 5 ዓመትና ከዚያ በላይ
በመርቸንዳይስ ቢዝነስ ዘርፍ ፣በንግድ ድርጅት አስመቺና ላኪ የሰራ/ች
መሰረታዊ የሂሳብ አያያዝ ችሎታ ያለው/ያላት
አካውንቲንግ ሶፍትዌር ችሎታ ያለው/ያላት
IFRS እና GAAP መስራት የሚችል/የምትችል
በየዓመቱ ሂሳብ መዝጋት የሚችል /የምትችል
Required No.2
NB:ዋስትና ማቅረብ የሚችል/የምትችል
How to apply
የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ በኢሜል በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን…
Get involved!
Comments