Sebeta Agro Industry PLC is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Place of Work:ሰበታ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
  • Salary:በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
  • Terms of Employment:በቋሚነት

Job Title

አካውንታንት II/Accountant II/

Job Requirement

Education:በአካውንቲንግ የባችለር ዲግሪ ያለው በፒችትሪ ፣IFRS እና በመሳሰሉት የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮች ላይ ስልጠና ያለው

Experience:ከስራው ጋር አግባብ ያለው 6ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

Required No.2

How to apply

አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና ኮፒ ከማመልከቻ እና ካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ አለምገና ሰበታ በሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደርና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ወይም በኢሜል አድራሻችን…