Bright Cross Border Level 1-A Freight Transport Owners Association is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary.በስምምነት
Job Title
Accountant (አካውንታንት)
Job Requirement
Education፡ዲግሪ
Experience፡በዲግሪ ሁለት ዓመት እና ከዛ በላይ እንዲሁም ፒችትሪ አካውቲንግ መጠቀም የምተችል/የሚችል እና በትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል
Required No.1
How to apply
የማህበሩ ፅ/ቤት አድራሻ ለቡ መብራት አደባባይ ወደ ጀሞ በሚወሰደው መንገድ ሴፍዌይ ሱፐርማርኬት እዳለፋችሁ ዘመን ማደያ ጎን ኣባይ በሚገኝበት ካሌብ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel.0118-49-53-75/09-29-90-70-21
Deadline:June 12,2021
Please…
Get involved!
Comments