Akmase Import and Export is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • Terms of Employment፡በቋሚነት
  • Place of Work፡አዲስ አበባ

Job Title

ተላላኪ  እና ጉዳይ አስፈጻሚ/Messenger/

Job Requirement 

Education:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች የኮምፒውተር እውቀት ያላት ተጨማሪ የትምህርት ደረጃ መረጃ/ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት

Experience:1 ዓመት እና ከዛ በላይ

Age፡ከ20 ዓመት በላይ

How to Apply

ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች  የትምህርት መስረጃችሁን በመያዝ በድርጅታችን በኩል መመዝገብ  የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Address

ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ .9ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 90 3

Tel.01115-58-53-84

Deadline፡June…