Wassamar Hotel is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary፡በስምምነት

Job Title

ሲኒየር አካውንታንት/Senior Accountant/

Job Requirement

Education:በአካውንቲንግ ዲግሪ

Experience: 5 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፣የpeachtree Accounting ችሎታ ያለው/ያላትና CNET ልምድ ቦኖር ተመራጭ ይሆናል

         How To Apply

የተጠየቀውን የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ  ልምድ ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ መንገድ ጃፓን ኤምባሴ አካባቢ ፋንቱ ህንፃ ፣ዋሳማር ሆቴል ፋይናንስ ቢሮ መመዝገብ ወይም በ info@wassamarhotel.com መላክ የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Tel .0116-61-00-55/09-29-93-01-99

Deadline:June…