Gifti Foods and Packaging PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title
ሞተረኛ(ፖስተኛ)//Motorist/
Job Requirement
Education:12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience: በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ
How to apply
አመልkቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ ቃሊቲ ጉምሩክ ፊትለፊት በአዋሽ ባንክ በኩል ገባ ብሎ በሚገኘው ፋብሪካችን አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
Tel.0114-42-53-95/0114-42-18-29
Deadline:May 24,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day,…
Get involved!
Comments