የህወሃት አመራሮች ሊያስመልጡ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በነበሩ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል- ብ/ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው
የመከለከያ ሰራዊት የኃይል ስምሪት ዋና ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ እርምጃ የተወሰደባቸው ታጣቂዎች በቁጥር 320 የሚደርሱ ናቸው።
Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian related News and other programs, producer.
Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia.
#Ethiopia
#Tigray
#TPLF
Subscribe to AddisMedia Channel
AddisMeda Your Community Website.
Get involved!
Comments